-
Cool Fashion Institute of Fashion and Modelling
Learning modeling empowers you to understand, predict, and ultimately, shape complex systems.
Search
About
የምንሠጣቸው አገልግሎቶች
የማንኛውንም ልብስ ዲዛይን በባህላዊና በዘመናዊ መልኩ ከህጻን _አዋቂ ያሉ ልብሶችን ስፌት፣ ፓተርን፣ ልኬታ፣ ስኬችና መቁረጥ ይሰልጥኑ።
የእጅና የማሽን ጥልፍ ስልጠና ( hand &machine embroidery)
digital fashion art & illustration , photo shop, graphics….
ስለገበያ ጥናት፣ ዋጋ አወጣጥና አለባበስ ስልጠና (Fashion marketing Research )
የኢትዮጵያ ባህላዊ አልባሳት ዲዛይን ስልጠና (Ethiopian Cultural Cloth Design
ስለ ጨርቅ አመራረጥና ከለር ቲዎሪ ስልጠና (Fabric Selection & Color Theory )
ስለ ስራ ፈጠራ፣ ሕይወት ተሞክሮና ቢዝነስ ማኔጅመንት ስኪል ስልጠና እንሰጣለን ።
ሰልጠናው እድሜ ፆታ የተማረ ፣ያልተማረ ብሎ አይለይም ።
የስራ መነሻ ካፒታል ገንዘብና የመስሪያ ማሽን እናመቻቻለን።
ጥሩ ውጤት ላመጡ ሠልጣኞች እንሸልማለን፣ እስኮላር_ሺፕ እንሰጣለን ።
የምርቃት ፕሮግራም ፣የስልጠና ማጠናቀቂያና የ Coc ሰርተፍኬት እንሰጣለን ።
ስራ እናስቀጥራለን፣ በግል ለሚሰሩ በነፃ እንመክራለን ።
Archive
Categories
Tags
Gallery






