Search

About

የምንሠጣቸው አገልግሎቶች

✂ የማንኛውንም ልብስ ዲዛይን በባህላዊና በዘመናዊ መልኩ ከህጻን _አዋቂ ያሉ ልብሶችን ስፌት፣ ፓተርን፣ ልኬታ፣ ስኬችና መቁረጥ ይሰልጥኑ።

✂ የእጅና የማሽን ጥልፍ ስልጠና ( hand &machine embroidery)

✂digital fashion art & illustration , photo shop, graphics….

✂ ስለገበያ ጥናት፣ ዋጋ አወጣጥና አለባበስ ስልጠና (Fashion marketing Research )

✂ የኢትዮጵያ ባህላዊ አልባሳት ዲዛይን ስልጠና (Ethiopian Cultural Cloth Design

✂ ስለ ጨርቅ አመራረጥና ከለር ቲዎሪ ስልጠና (Fabric Selection & Color Theory )

✂ ስለ ስራ ፈጠራ፣ ሕይወት ተሞክሮና ቢዝነስ ማኔጅመንት ስኪል ስልጠና እንሰጣለን ።

✂ ሰልጠናው እድሜ ፆታ የተማረ ፣ያልተማረ ብሎ አይለይም ።

✂ የስራ መነሻ ካፒታል ገንዘብና የመስሪያ ማሽን እናመቻቻለን።

✂ ጥሩ ውጤት ላመጡ ሠልጣኞች እንሸልማለን፣ እስኮላር_ሺፕ እንሰጣለን ።

✂ የምርቃት ፕሮግራም ፣የስልጠና ማጠናቀቂያና የ Coc ሰርተፍኬት እንሰጣለን ።

ስራ እናስቀጥራለን፣ በግል ለሚሰሩ በነፃ እንመክራለን ።

Categories

Recent Posts

Tags

Gallery